STIFHAB

BOOKS AND FILMS


WELCOME TO STIFHAB

እንኩዋን ደህና መጡ           


(if you can't read the GEEZ letters you may download  GF Zemen)

እስቲፍሀብ ቀደም ሲል በመጽሀፍ አሰተሚነት ይሰራ የነበረ ድርጅት ነው።

ባለፉት ጥቂት አመታት ወስጥ አምስት ልብወለድ መጻህፍት ያሳተመ ሲሆን በእንዳንድ ምክንያቶች የአሳታሚነቱን ስራ ትቶ፣ በአሁኑ ጊዜ በመጽሀፍ ክበብነት ተወስኖ ይገኘል ። 

በዚህ ድረገጽ  በPDF መልክ ተዘጋጅተው ለአንባቢያን እንዲዳረሱ የታተሙ መጻህፍት ወጥተዋል። በአባልነት የሚመዘገቡ  እነዚህን መጻህፍት በነጻ መጫን ይችላሉ። አልያም መደብራችንን በመጎብኘት የመረጡትን ድርሰት አነስተኛ በሆነ ተምሳሌያዊ ክፍያ መውሰድ ነው።


አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት እባክዎ እንደማስቸገር አይቁጠሩት።
 

      email 
 
 ወደ ተሰቅ (PDF BOOKS)  
                    
 ወደ መደብር


=========================================================================

፣ የአማርኛ ልቦለድ



ያ ዘመን

ልቦለድ አፍቃሪያን በPDF የተዘጋጀውን
እዚህ ድረገጽ PDF - books ክፍል ድረስ በመሄድ
መጫን የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።




አሳታሚው
ስትፍሀብ መጻህፍት ክበብ።







           




እንኩዋን ደህና መጡ።

You are  visiter nr ...........­        
                                        HOME           Previous            NEXT

 

Welcome

Recent Blog Entries

No recent entries

Featured Products

Create a free website at Webs.com